ቀን 22/08/2017
በ2018ዓም ከት/ቤት ት/ቤት፣ ከክፍለ ከተማ ወደ ሌላ ክ/ከተማ፣ እና ከክልል ወደ ክልል ለመዘዋወር ፍላጎት ያላችሁ መምህራን እስከ 24/08/2017ዓም ብቻ እስከ 9፡00 ድረስ የመምህራን ማረፍያ በተለጠፈው ቅፅ መሰረት መረጃውን እንድትሞሉ ሲል ትምህርት ቤቱ ያሳውቃል፡፡
የትምህርት ዕድል መሙላት የምትፈልጉ መምህራን
ለ2018 ዓ.ም የትምህርት ዕድል ለማግኘት ማመልከት ለምትፈልጉ መምህራን በሙሉ እስከ 24/08/2017ዓም ብቻ መ/ራን ል/ም/ር/መምህር ቢሮ በአካል በመምጣት መሙላት የምትችሉ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን።
ማሳሰብያ፡- GPA ውጤት ስለሚያስፈልግ የትምህርት ማስረጃ ኮፒና ከማመልከቻ ጋር መሙላት የምትችሉ መሆኑን ት/ቤቱ ያሳውቃል፡፡
.