ቀን 29/08/2017ዓ.ም
በ እንሆ በጎ አድራጎት ድርጅት ድጋፍ በ ትምህርትቤታችን ለሚገኙ ከ 9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ከ አንድ እስከ ሶስት ለወጡ ተማሪዎች የ ማበርቻቻ ሽልማት ተካሂዷል