ቀን ፡ 27/06/2017
በትምህርት ቤትችን ለሚገኙ መምህራን በኢ- ስኩል ሲስተም አተገባበር ጋር በተገናኘ በተግባር የተደገፈ ስልጠና ተሰጠ።
ስልጠናውን ቀደም ሲል የአሰልጣኞች ስልጠና በወሰዱ የአይሲቲ መምህራን እና ባለሙያዎች የተሰጡ ሲሆን በመርሀ ግብሩ ተሳታፊ የሆኑት መምህራን በበኩላቸው ስልጠናው እጅግ አስፈላጊ መሆኑን ገልጸው ወደፊትም ሲስተሙን መጠቀም የመማር ማስተማር ሂደቱን ቀላል እና የተቀላጠፈ እንደሚያደርግላቸው አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።